የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት በአዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ የምትከተለው የቀን አቆጣጠር የተለየ በመሆኑ፣ እ.አ.አ የሚከበረውን የ2024 ዘመን መለወጫ ባታከብርም፣ በተለይ መዲናዋ አዲስ አበባ የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማጭ መቀመጫ እንደመሆኗ እለቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ይታሰባል።