ተረፈ ምርቶችን ወደ ኃይል ምንጭነት ቀያሪዋ ወጣት

Your browser doesn’t support HTML5

የከፍተኛ ተቋም ትምህርቷን በኬሚካል ምህንድስና ትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቀችው ወጣት ልድያ ተክለ ሃይማኖት፣ በተማረችበት የሙያ መስክ ማህበረሰብ አገዝ ስራዎችን ለማስፋፋት እየጣረች የምትገኝ የፈጠራ ሥራ ባለቤት ናት።በአስመራ ከተማ የምትኖረው ልድያ ተረፈ ምርቶችን፣ በውኃ ኀይል ወደ አማራጭ ኃይል ለመቀየር የሚረዳ ፈጠራ ይፋ አድርጋለች ። ይህ የፈጠራ ስራዋ የሀገር አቀፍ ሽልማት አሸናፊ እንድትሆንም አድርጓታል ። ብርሀነ በርኸ ከወጣቷ ጋር ቆይታ አድርጓል ።