የመኖሪያ ስፍራ ተጋሪነትን ለማስፋፋት ያለመው አገልግሎት

Your browser doesn’t support HTML5

የጠነከረ የቀደመ ትውውቅ ባይኖራቸውም ፣ ግለሰቦች የመኖሪያ ቤትን የሚጋሩበት አኗኗር (Roommates) በምዕራባውያን ሀገራት ህዝቦች ዘንድ ተለምዷል ። በኢትዮጵያ ይሄንን ባህል በማስተዋወቅ ፣ከዕለት ተዕለት እየጨመረ የመጣውን የቤት ኪራይ ዋጋ ለመመከት እንዲሁም ወጣቶች አማራጭ የመኖሪያ ስፍራዎችን በአብሮነት እንዲያስሱ ለማድረግ ያለመ አገልግሎት በስራ ላይ ውሏል ። "አብሮ " ከተሰኘው አገልግሎት መስራቾች ጋር የተደረገው ቆይታ ከስር ተያይዟል ።

የጠነከረ የቀደመ ትውውቅ ባይኖራቸውም ፣ ግለሰቦች የመኖሪያ ቤትን የሚጋሩበት አኗኗር (Roommates) በተለያዩ ሀገራት ህዝቦች ዘንድ ተለምዷል ። በኢትዮጵያ ይሄንን ባህል በማስተዋወቅ ፣ከዕለት ተዕለት እየጨመረ የመጣውን የቤት ኪራይ ዋጋ ለመመከት እንዲሁም ወጣቶች አማራጭ የመኖሪያ ስፍራዎችን በአብሮነት እንዲያስሱ ለማድረግ ያለመ አገልግሎት በስራ ላይ ውሏል ። "አብሮ " ከተሰኘው አገልግሎት መስራቾች ጋር የተደረገው ቆይታ ከስር ተያይዟል ።