ሳምንታዊ ስፖርት

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን እንዳያስተናግድ የታገደውን የባሕር ዳር ስታዲየም ግንባታ የማጠናቀቅ ስራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡

ኮትዲቯር የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ የሚያስችላትን ዝግጅት ማጠናቀቋን አስታወቀች፡፡ የሩሲያ እግር ኳስ ማኅበር፣ ፊቱን ወደ ኢሲያ ከማዞር ይልቅ በአውሮፓ ለመቆየት ድምጽ ሰጥቷል፡፡ በሳውዲ አረቢያ የቡጢ ፍልሚያ አንቶኒ ጆሹዋ ኦቶ ዋሊንን አሸንፏል፡፡