በዓለም አቀፍ ደረጃ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ስለምን ተመራጭ ኾኑ?

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ዋሺንግተን የሚገኘው የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ፣ አምስት ሺሕ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን አስተናግዷል። አብዛኞቹ የሁለተኛ እና ዶክትሬት ዲግሪዎች ተማሪዎች ናቸው።

የቪኦኤ ዘጋቢ ላውሪል ቦውማን፣ ተማሪዎቹ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለመማር ለምን እንደመረጡና ስኬታማ ለመኾን ምን እንደሚሹ ጠይቃቸዋለች።

ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።