የኒው ዮርክ መደብሮች መስኮቶች ለዐውደ ዓመቱ እየተዋቡ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ለዐውደ ዓመቱ የተዋቡት የኒው ዮርክ መደብሮች ደንበኞቻቸው ይጠባበቃሉ

በየዓመቱ በዚኽ ሰሞን፣ የአሜሪካዋ ኒዮርክ ከተማ፣ ጎዳናዎቿንና የመደብሮቿን መስኮቶች፣ ለዓመት በዓሉ አስውባ ትጠብቃለች፡፡

የከተማዋ ታላላቅ መደብሮች፣ በየመስኮቶቻቸው ላይ ያዘጋጇቸውን ትዕይንቶች ለመመልከትና ለመገበያየት፣ የከተማዪቱን ነዋሪዎች ጨምሮ፣ ከሌሎች አካባቢዎች የመጡ ሸማቾች እና ተጓዦች፣ በብዛት ይጎርፉባታል፡፡

ኤረን ራነን ከዚያው ያጠናቀረውን ዘገባ፣ ቆንጅት ታየ ለ“አሜሪካ እና ሕዝቧ” ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡