በሳፋሪኮም የኢትዮጵያ ፈተናዎች የተሸማቀቁ ሌሎች የቴሌኮም ኩባንያዎች ፍላጎት ተቀዛቅዟል

Your browser doesn’t support HTML5

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ በገጠመው ፈተና ምክንያት፣ ሌሎች የቴሌኮም ኩባንያዎች ወደ ዘርፉ ሊሳቡ እንዳልቻሉ፣ ሮይተርስ፣ ትላንት ባወጣው ዘገባ አመልክቷል።

የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ፣ ለውጭ ሙዓለ ነዋይ ክፍት ለማድረግ፣ እንደ አንድ ቁልፍ መስክ ይታይ የነበረው የቴሌኮምዩኒኬሽን ዘርፍ፣ በሕግ እና በገበያ ፉክክር በኩል ችግሮች እንደገጠሙት፣ ዘገባው አመልክቷል።

ሦስተኛውን የቴሌኮም ፈቃድ ለመስጠት፣ በሒደት ላይ የነበረውን ጨረታንም፣ ባለሥልጣናት እንዲቋረጥ አድርገዋል።

እንግዱ ወልዴ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡