ጋዜጠኞች ጥቃት እና ወከባ ከበዛበት የሴኔጋል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘገባ እየሸሹ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

አንዳንድ ጋዜጠኞች ታዲያ፣ እየደረሰ ያለው ጥቃት እና ወከባ በፈጠረባቸው ስጋት የተነሣ፣ ምርጫ ነክ ዘገባዎች ላይ ከመሰማራት ወደኋላ እያሉ ነው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ፣ ኹኔታው የሚሻሻልበትን መንገድ ለመፈለግ፣ ጋዜጠኞች እና ፖሊሶች በጋራ የሚሳተፉበት ሥልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

ሴናኑ ቶርድ፣ ከሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ለቪኦኤ ያስተላለፈው ዘገባ፣ ለቀጣዩ “አፍሪካ ነክ ርእሶች” ፕሮግራም ይቀርባል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።