ኒዤር የፍልሰተኞች ሕጓን በመሻሯ የአውሮፓ ኅብረት ስጋት ገብቶታል

Your browser doesn’t support HTML5

ኒዤር፤ ፍልሰተኞችን ማዘዋወር በወንጀል የሚያስቀጣ እንደኾነ የሚደነግገውን ሕጓን ቀሪ በማድረጓ፣ ከአፍሪካ የሚመጡ ፍልሰተኞች መጨመር እንደሚያሳስበው፣ የአውሮፓ ኅብረት ስጋቱን ገልጿል።