አሜሪካ ከሩሲያ ጋራ ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ ወታደሮችን በጦር ወንጀል ከሰሰች

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ዓመት የካቲት ወር፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ መፈጸሟን ተከትሎ፣ በአንድ አሜሪካዊ ዜጋ ላይ፣ አስከፊ ሠቆቃ ፈጽመዋል፤ ከሩሲያም ጋራ ግንኙነት አላቸው፤ ባለቻቸው አራት ወታደሮች ላይ አሜሪካ ክስ አቅርባለች።

የቪኦኤ የብሔራዊ ደኅንነት ዘጋቢ ጀፍ ሰልዲን የላከውን ዘገባ፣ እንግዱ ወልዴ ወደ ዐማርኛ ያቀርበዋል።