በ“አሌክሳንድሪያ ስካትሽ የገና የጎዳና በዓል” ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳተፉ

Your browser doesn’t support HTML5

የቨርጂኒያ ግዛቷ የአሌክሳንደርያ ከተማ፣ ከገና በዓል ጋራ በማያያዝ፣ የቆረቆሯት ሕዝቦች የሚዘከሩበት፣ መልካም ምኞቶች የሚሰራጩበት ልዩ ክብረ በዓል አላት። በዓሉ መከበር ከጀመረባቸው ከ52 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ዘንድሮ፥ ትውልደ ኢትዮጵያውያንም የዚኹ ሥነ በዓል ተሳታፊ ሆነዋል። ሀብታሙ ሥዩም ከተሳታፊዎች እና አስተባባሪዎች ጋራ አጭር ቆይታ አድርጓል።

የቨርጂኒያ ግዛቷ የአሌክሳንደርያ ከተማ፣ ከገና በዓል ጋራ በማያያዝ፣ የቆረቆሯት ሕዝቦች የሚዘከሩበት፣ መልካም ምኞቶች የሚሰራጩበት ልዩ ክብረ በዓል አላት።

“የአሌክሳንድሪያ ስካትሽ የገና የጎዳና በዓል” ተብሎ በሚጠራው በክብረ በዓሉ ቀን፣ በርካታ ቡድኖች እና ሕዝቦች፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን በሚያሳዩባቸው አልባሳት ደምቀው ወደ አደባባይ ይወጣሉ።

በዓሉ መከበር ከጀመረባቸው ከ52 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ዘንድሮ፥ ትውልደ ኢትዮጵያውያንም የዚኹ ሥነ በዓል ተሳታፊ ሆነዋል።

ሀብታሙ ሥዩም ከተሳታፊዎች እና አስተባባሪዎች ጋራ አጭር ቆይታ አድርጓል።