የሶማልያው ጎርፍ አዲስ የሰብአዊ ቀውስ ስጋት መቀስቀሱን ኦቻ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ሶማልያ ሃገሪቱን ወደ ከፍተኛ ረሃብ አፋፍ ከዳረገው ታሪካዊው ድርቅ ካገገመች ከስድስት ወራት በኋላ፣ የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በከባድ ዝናብ እና ጎርፍ መመታታቸው ድንጋጤን የፈጠረ ሌላ የአየር ንብረት ቀውስ እንዲከሰት ማድረጉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (UN-OCHA) አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።