በተኩስ ፋታ ስምምነቱ ሐማስ በለቀቃት ሕፃን የተደሰቱት ባይደን እንዲራዘም ተስፋቸውን ገለጹ

Your browser doesn’t support HTML5

በእስራኤል መንግሥት እና በታጣቂው የሐማስ ቡድን መካከል የተደረገውን የተኩስ አቁም ተከትሎ፣ የአራት ዓመቷ እስራኤላዊት አሜሪካዊት ሕፃን፣ ትላንት እሑድ ተለቃለች፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲራዘም ያላቸውን ተስፋ በመግለጽ፣ የልጅቱን መፈታት አወድሰዋል።

የቪኦኤ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባደራስ እግሊሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡