‘የምሥጋና ቀን’ በዓል በሁለት ትውልድ ኢትዮጵያ-አሜሪካውያን ዐይን

Your browser doesn’t support HTML5

ዓመታዊውን የምሥጋና ቀን በዓል አከባበር የሚያስቃኝ ቅንብር ነው። ለበርካታ አስርት ዓመታት በዓሉን አብረው ሲያከብሩ የኖሩ ቤተሰቦች እና ከኋለኛው ትውልድ የሆኑት እንዲሁ በተመሳሳይ ተቀብለው የራሳቸው ያደረጉትን በዓል የሚያከብሩበትን መንገድ ይቃኛል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።