በናሚቢያ ባህላዊ ማዕድን አውጪዎች በግዙፍ ኩባንያዎች እየተፈናቀሉ እንደኾነ ተናገሩ

Your browser doesn’t support HTML5

በናሚቢያ፣ ዓለም አቀፍ የማዕድን ፍላጎትን ለማሟላት፣ የማዕድን ኢንዱስትሪው በመስፋፋት ላይ ይገኛል። ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፉ የመጡት ባህላዊ ማዕድን አውጪዎች ግን፣ ከመሬቱ ላይ እየተፈናቀሉ እንደኾነ ይናገራሉ።

ቪታሊዮ አንጉላ ከናሚቢያ የላከችው ዘገባ ነው።