የዞኑን ዐዲስ አደረጃጀት ተቃውማችኋል በሚል የታሰሩ የጎሮ ዶላ ወረዳ አመራሮች ተፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል የተደረገውን፣ “ዞኖችን በዐዲስ መልኩ የማዋቀር ሥራ ተቃውማችኋል፤” በሚል የታሰሩ፣ ዐሥራ አራት የጎሮዶላ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች፣ ከእስር ተለቀቁ።

ከእስር መፈታታቸውን በበጎ እንደተመለከቱት የገለጹት አመራሮቹ፣ የወረዳው መሠረታዊ አገልግሎት አለመሻሻል እንደሚያሳስባቸው አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።