እስራኤል በጋዛ “የጦር ወንጀል” ፈጽማለች የሚለውን ክስ፣ እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል በጋዛ የጦር ወንጀል ፈጽማለች የሚለውን ክስ በሄግ የሚገኘው የዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጥያቄዋን አስገብታለች፡፡ ገዢው ፓርቲ የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ በበኩሉ በአገሪቱ የሚገኘው የስራኤል ኤምባሲ እንዲዘጋ የቀረበውን ጥሪ እንደሚደግፍ አስታውቋል።

ኬት ባርትሌት ከጆሃንስበርግ የላከችው ዘገባ ይመለከተዋል።