ሐማስ ለወታደራዊ እንቅስቃሴዎቹ “ሆስፒታሎችን ይጠቀማል” ስትል አሜሪካ ከሰሰች

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስበአሸባሪነት የፈረጀችው የሐማስ ታጣቂ ቡድን፣ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎቹን ለመምራትና ታጋቾቹን ለመሸሸግ፣ በጋዛ የሚገኙ ሆስፒታሎችን ይጠቀማል፤ የሚለውን የእስራኤል ክርክር፣ አሜሪካ ደግፋለች።

የአሜሪካድምፅ የብሔራዊ ደኅንነት ዘጋቢ ጄፍ ስሌደን፣ በዚኽ ጉዳይ ላይ ያቀረበው ዘገባ ነው፡፡