በዌስት ባንክ የወይራ ምርት መጠን በአይሁድ እና ፍልስጥኤማውያን ግጭት ሊቀንስ ይችላል

Your browser doesn’t support HTML5

የአይሁድ ሰፋሪዎች፣ በፍልስጥኤም ገበሬዎች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት እየጨመረ በመምጣቱ፣ በዌስት ባንክ በስፋት የሚመረተውን የወይራ ዘይት ምርት መጠን ሊቀንሰው እንደሚችል፣ የፍልስጥኤም አርሶ አደሮች ማኅበር አስታወቀ።

ካለፈው መስከረም 26 የሐማስ ጥቃት ወዲህ፣ እንደጨመረ በተገለጸው የአይሁድ ሰፋሪዎቹ ጥቃት፣ በአቅራቢያው ከሚገኙ በሺሕዎች ከሚቆጠሩ የወይራ ዛፎች ምርት መሰብሰብ እንዳይቻል ማድረጉን ማኅበሩ ገልጿል።

ያን ቦቻት ያደረሰን ዘገባ ነው።