እስራኤል የአራት ሰዓታት ዕለታዊ የሰብአዊ ድጋፍ ተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማማች

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል፣ በሰሜን ጋዛ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት እንዲደርስ፣ በየዕለቱ ለአራት ሰዓታት ያህል ተኩስ ለማቆም እንደተስማማች፣ የዩናትድ ስቴትስ ብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ አረጋገጡ።

መግለጫው የወጣው፣ በጦርነቱ በሰላማውያን ፍልስጥኤማውያን ላይ እየደረሰ ባለው ጉዳት፣ የዴሞክራት ፓርቲ አንዳንድ የኮንግረስ አባላት ቁጣ እያደገ በመምጣቱ ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ዘጋቢ ሲንዲ ሴን ዘገባ፣ ነው።