መስማትም ማየትም ለተሳናቸው ሰዎች ተግባቦትን የሚያስችል ሮቦት እየበለጸገ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

መስማትም ማየትም የተሳናቸው ሰዎች፣ ሁለቱንም በማጣታቸው ኑሯቸው የተገለለና በብቸኝነት የታጠረ ነው። በቦስተን የሚገኝ ጀማሪ ኩባንያ፣ ለእነዚኽ የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ ተግባቦትን የሚያስችል ሮቦት በማበልጸግ ላይ ይገኛል።