በጋሞ ዞን አንድ አባሉ በጸጥታ ኀይሎች እንደተገደለ ያስታወቀው ኢዜማ የክልሉን መንግሥት ኮነነ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ/ኢዜማ/፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ አንድ አባሉ፣ በአሠቃቂ ድብደባ እንደተገደለበትና 28ቱ ደግሞ ለእስር እንደተዳረጉበት አስታወቀ።

የአርባ ምንጭ ዙርያ ወረዳ ፖሊስ በበኩሉ፣ በነፍስ ግድያው ወንጀል የተጠረጠሩ ስምንት ሰዎችን ማሰሩን አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡