እስራኤል በጋዛ የምድር ማጥቃቷን አስፋፋች

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል በጋዛ የተቀናጀ የምድር ማጥቃቷን እያስፋፋች ሲኾን፤ ትላንት ሰኞ እንዳስታወቀችው ደግሞ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ የሐማስ አሸባሪዎችን ገድላለች፡፡ የምድር ወረራው የተጠናከረው፣ በጋዛ ያለው ሰብአዊ ቀውስ እያየለ ባለበት ኹኔታ ውስጥ ነው።