ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ በመሬት መንሸራተት ሦስት ሰዎች ሞቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንታ ዞን፣ ትላንት ሌሊት የጣለው ከባድ ዝናም ባስከተለው የመሬት መንሸራተት ከአንድ ቤተሰብ ሦስት ሰዎችን ሞታቸውን የዞኑ መስተዳድር አስታወቀ።