ባለፉት ሁለት ዓመታት በተፈጠረው የጸጥታ ችግር፣ የምግብ ዕጥረት የተከሠተባቸው የምዕራብ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ነዋሪዎች፣ አኹንም ርዳታ እየደረሳቸው እንዳልኾነ ተናግረዋል። የዞኖቹ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራ አመራር ጽ/ቤቶች ግን፣ በቂ ባይኾንም ርዳታ ማድረስ እንደጀመሩ አስታውቀዋል።
በጸጥታ ችግር ተከታታይ መኸር በማለፉ ረኀብ የጸናባቸው የወለጋ ዞኖች “አቤት የምንልበት አካል አጣን” ሲሉ ተማፀኑ
Your browser doesn’t support HTML5