እስራኤል የአል ጃዚራ ቢሮን ለመዝጋት ማቀዷ የሚዲያ ተንታኞችን አሳስቧል

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል በአስቸኳይ ባወጣችው ደንብ መሠረት፣ አል ጃዚራ ከሀገር እንዲወጣ ታቅዷል። ይህም፣ ቀድሞውንም ችግር ላይ በወደቀው የዜና እና የመረጃ ሥራ ላይ ሳንሱርን ሊያስከትል ይችላል።

የእስራኤል-ሐማስ ጦርነት እየተፋፋመ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ሐሰተኛ ትረካ በመስፋፋቱ እርማት ለማድረግ ጋዜጠኞች እየጣሩ ይገኛሉ፡፡

የቪኦኤዋ ሮቢን ገስ ያጠናቀረችው ዘገባ ነው፡፡