በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት በሚድያ ላይ የደረሰው ጉዳት ትኩረት ስቧል

Your browser doesn’t support HTML5

የእስራኤል-ሐማስ ግጭት ከጀመረበት ሳምንት አንስቶ፣ የሮይተርስ የቪዲዮ ጋዜጠኛን ጨምሮ፣ ቢያንስ 15 ጋዜጠኞች ተገድለዋል፡፡ ይህንም ተከትሎ፣ የዜና ክፍሎች እና የደኅንነት ባለሞያዎች፣ የጋዜጠኞችን ደኅንነት እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ እየተወያዩ ናቸው።

የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ ክሪስቲና ካይሲዶ ስሚት ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡