በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተኩስ ማቆም እንዲደረግ ለማመቻቸት፣ ቻይና ልዑኳን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ልትሰድ እንደኾነ ተነግሯል። የቪኦኤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ዘጋቢ ናይክ ቺንግ የላከውን ሪፖርት ነው፡፡