ባይደን እስራኤልን ሊጎበኙ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የእስራኤል ኃይሎች በሙሉ ጋዛ ላይ ያደርጉታል ተብሎ የሚጠበቀውን የምድር ወረራ ከመጀመራቸው በፊት፣ ሰብአዊ ቀውሱ ወዳየለባት የጋዛ ሰርጥ፣ ነገ ረቡዕ ይጓዛሉ፡፡

የቪኦኤው ማይክ ብራወን ዘገባ ነው፡፡