የ“ኖቫ ኮኔክሽን” የትውልደ አፍሪካውያን “የተጽእኖ ፈጣሪዎች ሽልማት”

Your browser doesn’t support HTML5

በያመቱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-አፍሪካዊያንን ስኬት ለማውሳት ፣ በስራዎቻቸው በጎ ተጽዕኖ የፈጠሩትን ለማክበር ከሚዘጋጀቱ የሽልማት ስነስርዓቶች መካከል አንዱ ፣ በ"ኖቫ ኮኔክሽን" የሚሰናዳው " የተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት " ነው ። ከሰሞኑ በሜሪላንድ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ የተከናወነውን የሽልማት ስነ-ስርዓት ሀብታሙ ስዩም ተከታትሎታል ።

በያመቱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-አፍሪካዊያንን ስኬት ለማውሳት ፣ በስራዎቻቸው በጎ ተጽዕኖ የፈጠሩትን ለማክበር ከሚዘጋጀቱ የሽልማት ስነስርዓቶች መካከል አንዱ ፣ በ"ኖቫ ኮኔክሽን" የሚሰናዳው " የተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት " ነው ።

ከሰሞኑ በሜሪላንድ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ የተከናወነውን የሽልማት ስነ-ስርዓት ሀብታሙ ስዩም ተከታትሎታል ።