ቻይና በላቲን አሜሪካ የምታሳርፈው አሻራ እየገዘፈ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ከ20 በላይ የላቲን አሜሪካ አገሮች የንግድ እና የመሠረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ፣ በቻይናው ቤልት ኤንድ ሮድ ፕሮጀክት እየተሳተፉ ናቸው።

የአሜሪካ ድምጿ ኤልዛቤት ሊ ዘገባ፣ ቻይና በአካባቢው ኢኮኖሚ ላይ የምታደርገውን ተሳትፎ እና እንደ ተንታኞችም እይታ፣ አገራቱ የሚያገኙትን ጥቅም ጨምሮ እያሳደረች ያለችው ተጽእኖ፣ ዩናይትድ ስቴትስን ሊያሳስብ እንደሚችል ይቃኛል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።