አሳታፊው የ“መፍትሔ ጋዜጠኝነት” የብዙኀን መገናኛዎች ምርጫ እየኾነ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ የብዙኀን መገናኛ አውታሮች አንዳንዶቹ፣ ከማኅበራዊ የትስስር መድረኮች ጋራ በሚያደርጉት ፉክክር፣ “የመፍትሔ ጋዜጠኝነት” ብለው ወደሚጠሩት አማራጭ እየዞሩ ነው፡፡

ብዙኀን መገናኛዎቹ፥ አድማጭ እና ተመልካቾቻቸውን ይበልጥ ለማቅረብ በመረጡት በዚኹ ጋዜጠኝነት፣ እንደ አየር ንብረት ለውጥ ባሉ ጥልቅ እና አሳታፊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር የጋራ መፍትሔ ያፈላልጋሉ፡፡

ቪክቶሪያ አሙንጋ ከናይሮቢ ኬንያ የላከችው ዘገባ ነው፡፡