ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ የአትሌቲክስ ዓለም ጀግኖችን ያፈለቀችውን "አፍሪካ" ተወላጆች በስፖርት ለማስተሳሰር ፣ ለቀደሙት የአትሌቲክስ ባለውለታዎች ክብር ለመስጠት የወጠነው "ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ" ለአምስተኛ ጊዜ ከሰሞኑ በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንድሪያ ከተማ ተደርጓል።
የዘንድሮውን ክንውን በተመለከተ ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን አጠናቅሯል
የ5ኛው "ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ " ስፖርታዊ ክንውን ቅኝት
Your browser doesn’t support HTML5