ቀልብ ሳቢ ወጣት ሙዚቀኞች - የጥሞና እና መነቃቃት ምንጮች

Your browser doesn’t support HTML5

“ዳልሴት” - የሦስት ወጣት የሙዚቃ ባለሞያዎች ቡድን ነው። አባላቱ በልዩ ኹኔታ በሚጫወቷቸው የትንፋሽ እና የክር የሙዚቃ መሣሪያዎች፣ የብዙዎቹን ቀልብ ገዝተዋል፡፡ በማኅበረሰብ አገዝ መድረኮችም ላይ እየተገኙ የሚያቀርቧቸው ትርኢቶች እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች፣ የወጣቶች የንቃት ምንጭ እየኾኑ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።