ዕውቀተኛ የዩኒቨርሲቲ ምሩቃንም በሥራ ዕድል ዕጦት እየተገላቱ እና እየሰጉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በከፍተኛ ውጤት አጠናቀው የተመረቁ ወጣቶች፣ በየሞያ መስካቸው ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት ሥራ አጥነት፣ ከኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፈተናዎች አንዱ ስለመኾኑ የሚናገሩት የፋይናንስ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያው አቶ ሚካኤል ዐዲስ፣ በመንግሥትም ኾነ በግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንቶች መቀዛቀዝ፣ ከምክንያቶቹ ተጠቃሹ እንደኾነ ያስረዳሉ፡፡

በመንግሥት በኩል፣ ለዘንድሮው ዓመት በጸደቀው በጀት፣ ለሥራ ቅጥር የሚኾን አለመያዙን፣ በገንዘብ ሚኒስትሩ በኩል አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።