በተባባሰው የእስራኤል-ሐማስ ቀውስ ሩሲያ ከአረብ መሪዎች ጋራ ተወያየች

Your browser doesn’t support HTML5

በእስራኤል ጦር እና በሐማስ ታጣቂ መካከል እየተባባሰ ባለው ጦርነት፣ በዝምታ የቆየችው ሩሲያ፣ በዚኽ ሳምንት፣ ከእስራኤል፣ ሐማስ እና ኢራን ጋራ ያላትን ግንኙነት እና በግጭቱ ሊኖራት የሚችለውን ሚና እየመዘነች እንደኾነ የሚያመላክቱ ፍንጮች ታይተዋል።

የፍልስጥኤም ፕሬዚዳንት መሐሙድ አባስ፣ በሩሲያ ጉብኝት ሊያደርጉ እንደሚችሉ፣ የአገሪቱ ባለሥልጣናት ጠቁመዋል፡፡ ይኹንና፣ ትክክለኛ ቀኑን ቆርጠው አልተናገሩም፡፡ ሉዊዝ ራሚሬዝ ያደረሰንን ዘገባ፣ ነው፡፡