የአሜሪካ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሥራ ቢቀጥሉም የመቆም አደጋው እንዳንዣበበ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት፣ በጀቱን በማጽደቅ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ከመዘጋት መታደግ ቢችልም፣ ሌላ እጅግ አጨቃጫቂ እና አድካሚ ሳምንት ከፊቱ ይጠብቀዋል።

አንድ ወግ አጥባቂ ሕግ አውጪም፣ ሪፐብሊካኑን የምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኬቨን ማካርቲን፣ ከሥልጣን ለማባረር የሚያደርጉትን ጥረት ሳያቋርጡ እንደሚቀጥሉ ቃል ገብተዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ በዚኽ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።