የሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች ነገ በሬገን ቤተ መጻሕፍት ክርክር ያደርጋሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች፣ ነገ ረቡዕ፣ ለሁለተኛ ጊዜ ክርክር ያደርጋሉ። ለክርክር የተመረጠው ቦታ፣ አንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የወግ አጥባቂ ምልክት ተደርገው የሚታዩ ሰው፣ የነበራቸውን አቋም እና አመለካከት በምልሰት የሚያስታውስ ነው።

የቪኦኤ የዋሽንግተን ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።