በዩክሬን የተዋጋው የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደር በዶኔትስክ ከሞት እንዳመለጠ ተናገረ

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካዊው ቦህዳን ኦሊናሬስ የተወለደው በዩክሬን ቢኾንም፣ በሁለት ዓመቱ ከወላጆቹ ጋራ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ከመጣ በኋላ ማሪን ኮማንዶ ኾኖ አገልግሏል፡፡
እ.ኤ.አ በየካቲት ወር 2022፣ ሩሲያ ዩክሬንን ስትወር ወዲያውኑ የዩክሬንን ጦር በበጎ ፈቃዱ ተቀላቀለ።
የቀድሞ የናይትድ ስቴትስ ማሪን፣ በዩክሬን ስድስት ወራትን በውጊያ ሲያሳልፍ፣ በዶኔትስክ ክልል ውስጥ ከመገደል ለጥቂት ነበር ያመለጠው።

አናራይስ የተረከችውን ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡