የአሜሪካ መንግሥት፣ “ሩሲያ በዩክሬን ላይ የምታካሒደውን ጦርነት ያግዛሉ” ባለቻቸው 150 ኩባንያዎች እና ግለሰቦች ላይ ትላንት ማዕቀብ ጥሏል። የቪኦኤው ስቲቭ ኽርማን የላከውን አጭር ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።