በዐማራ ክልል ኢንተርኔት መቋረጡ ከፍተኛ ጫና እንደፈጠረባቸው ተጠቃሚዎች አማረሩ

Your browser doesn’t support HTML5

በዐማራ ክልል የተስፋፋውን ግጭት እና አለመረጋጋት ተከትሎ ኢንተርኔት መቋረጡ፥ በሰብአዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች ላይ ጫና እንደፈጠረ ተገለጸ፡፡

በደሴ ከተማ የሚገኙ መንግሥታዊ ተቋማትንና ግለሰቦችን አነጋግረናል፡፡