ወደ አሜሪካ ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞች ሳን ዲያጎ ድንበር ላይ እየተጠባበቁ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ከልዩ ልዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ኹኔታዎች ውስጥ ለሳምንታት የተጓዙ ስደተኞች፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በሜክሲኮ ድንበር መካከል ደርሰዋል፡፡

አሜሪካን የመዳረሻ ተስፋቸው ያደረጉትና በመቶዎች የሚቆጠሩት ስደተኞቹ፣ በድንበሩ ዙሪያ ሕገ ወጥ ስደተኞችን የሚቆጣጠረው የዩናይትድ ስቴትስ መሥሪያ ቤት፣ ጉዳያቸውን እስኪጨርስላቸው እየተጠባበቁ ነው።

የሮይተርስን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።