በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የመንግሥት ኀይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች ግጭት ጉዳት እንደደረሰ ተገለጸ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ፣ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች መካከል፣ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በተደረገ የትጥቅ ግጭት፣ ሰላማውያን ሰዎች እንደተገደሉ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በዛሬው ዕለት ግን አካባቢው መረጋጋቱን ጨምረው ገልፀዋል።