ዋሽንግተን በዚህ ሣምንት
Your browser doesn’t support HTML5
በወቅቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት እና ከእርሳቸው በፊት በነበሩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ መካከል፣ ዳግም የምርጫ ውድድር የመደረጉ ዕድል ከፍተኛ ይመስላል። ይኹን እንጂ፣ አንዳንድ ፖለቲከኞች፥ ወደ ውድድሩ ለመግባት በሩን ክፍት እያደረጉ ነው፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5