ኦሮምያ ውስጥ ዘንድሮ ከ160 በላይ ሰው በወባ ሞቷል

Your browser doesn’t support HTML5

የመድኃኒት እጥረት እያሳሰባቸው መሆኑን የቄለምና የምዕራብ ወለጋ ዞኖች ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልፀዋል። ወረርሽኙ በዚህ ዓመት ኦሮሚያ ክልል ውስጥ 7 ከተሞችን ጨምሮ በ16 ዞኖች 7 ውስጥ መስፋፋቱን የክልሉ የወባ በሽታ ማስወገድ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ጀዋር ቃስም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።