ብሩህ ሐሳቦችን በብርሃናማ ቀለማት ያበራው ሠዓሊ
Your browser doesn’t support HTML5
ዮሐንስ ባዩ፣ በሀገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ የሥዕል ሥራዎቹን ያቀረበ ወጣት ሠዓሊ ነው። በደማቅ ቀለማት የተሣሉ ሥራዎቹ፣ የመዲናዪቱን ልዩ ልዩ ታላላቅ ንግድ ቤቶች እና ተቋማት አስውበዋል፡፡ ከዚኽም በላይ፣ ብሩህ ሐሳብን ጉልሕ የሚያደርጉና የሚያገኑ እንዲኾኑ የሚሻው ዮሐንስ፣ ከሥራዎቹ ጋራ የተያያዙ ሐሳቦቹን አጋርቶናል።