በካይ የቡና ተረፈ ምርት ለዳግም ጥቅም ያዋለው የ“ቡና ትንሣኤ” መላ

Your browser doesn’t support HTML5

በርካታ የዓለም ሕዝቦችን የሚያነቃቃው ቡና፣ በተረፈ ምርቱ ለከባቢ አየር ብክለት መንሥኤ ሲኾን ቆይቷል። አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊ፣ ከአጋሮቹ ጋራ ተባብሮ፣ ወደ ቆሻሻ መጣያ ሲወገድ የቆየውን የቡና ምርት ቅሬት፣ ለዳግም አገልግሎት የሚያውል ድርጅት መሥርቷል። ሀብታሙ ሥዩም ከ“ቡና ትንሣኤ” መሥራች ጋራ ያደረገው ቆይታ ከሥር ተያይዟል።