የሩሲያ ጦር ጥንካሬ እና የዩክሬን ወረራ ውጤታማነት ምንና ምን ናቸው?

Your browser doesn’t support HTML5

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ወረራ ግብ የያዘላቸው አይመስልም፡፡ የሀገራቸው ጦር፣ በዓለም ላይ አምስተኛው ትልቁ ወታደራዊ ኀይል ተደርጎ ቢገለጽም፣ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ዩክሬንን ሲወሩ፣ መጀመሪያ ላይ የተመኙትን ውጤት አላስገኘላቸውም።