አሜሪካዊቷ አትሌት የሴቶችን የግመል ግልቢያ ወድድር አሸነፈች

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካዊቷ አትሌት የሴቶችን የግመል ግልቢያ ወድድር አሸነፈች

በዐረቡ ዓለም እጅግ ተወዳጁን የግመል ግልቢያ ውድድር፣ በሴቶቹ ዘርፍ ያሸነፈችው ታይለር ዲ፣ ቀዳማዊቷ አሜሪካዊት ሴት በመኾን ዋንጫ አንሥታለች።
አሜሪካዊቷ ታይለር ዲ የአንደኝነቱን ስፍራ በመውሰድ ታሪካዊ ድል ስትጎናጸፍ፣ የኢራንና የጀርመን ተወዳዳሪዎች፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ በመኾን ውድድሩን አጠናቀዋል። በአሶሽየትድ ፕሬስ ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።