የአሜሪካና የቻይና ባለሥልጣናት የቤጂንግ ውይይት
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካው የንግድ ሚኒስትር ጂና ሬይሞንዶ፣ ከቻይናው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሊ ቻንግ፣ ከምክትል የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሁ ሊፋንግ፣ እንዲሁም ሌሎች ባለሥልጣናት ጋር ዛሬ ቤጂንግ ውስጥ ተገናኝተው ተነጋግረዋል።
በሁለቱም ወገን ያሉት ባለሥልጣናት፣ በሀገራቱ መካከል አዎንታዊ የኢኮኖሚ ግንኙነት እንደሚኖር ተስፋቸውን ገልጸዋል።